ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲቲ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን ሊያስፈርም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲቲ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን ሊያስፈርም ነው !
ሲቲ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን ሊያስፈርም ነው !

ማንችስተር ሲቲ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን ጄሮኒሞ ሩሊ መልሶ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል።

ማንችስተር ሲቲ ግብ ጠባቂውን በ 2️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ከማርሴይ ጋር ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።

ግብ ጠባቂው በማንችስተር ሲቲ ቤት ወደ ሊድስ ዩናይትድ ያመራው ጄምስ ትራፎርድ ተተኪ እንደሚሆን ተነግሯል።

የ 34ዓመቱ ጄሮኒሞ ሩሊ ከአስር አመታት በፊት ለማንችስተር ሲቲ ፈርሞ ምንም ጨዋታ ሳያደርግ ክለቡን ለቆ ነበር።

ማንችስተር ሲቲን ለቆ በተለያዩ ክለቦች ተጫውቶ ያሳለፈው ግብ ጠባቂው በአሁኑ ሰዓት ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተቃርቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች