ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሲቲ የፈፀመው ከዶፒንግ ጋር ይመሳሰላል ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሲቲ የፈፀመው ከዶፒንግ ጋር ይመሳሰላል ”
“ ሲቲ የፈፀመው ከዶፒንግ ጋር ይመሳሰላል ”

አንድ የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ማንችስተር ሲቲ ዋንጫዎችን እንዲመልስ መጠየቁን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ክለቡ ማንችስተር ሲቲ ጥፋተኛ በተባለባቸው ስምንት አመታት የወሰደውን ዋንጫ መመለስ አለበት የሚል እምነት አለው።

ማንችስተር ሲቲ የፈፀመው ጥፋት ከ ' ዶፒንግ ' ጋር ተመሳሳይ ነው ሲል ስሙ ያልተጠቀሰው ክለብ መከራከሩ ተነግሯል።

ማንችስተር ሲቲ በ 114 የፋይናንስ ደንብ ጥሰት ክሶች ጥፋተኛ መባሉን ይግባኝ እንደሚጠይቅ ማሳወቁ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች