ሲዳማ ቡና አቻ ተለያይቷል !

ሲዳማ ቡና አቻ ተለያይቷል !
ኢትዮጵያን በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ እየወከለ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል።
ከቻዱ ክለብ ኤግሎን ጋር የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ያደረገው ሲዳማ ቡና 0ለ0 ተለያይቷል።
የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታው ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ ድሬዳዋ ስታዲየም ላይ ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe