ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲዳማ ቡና ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲዳማ ቡና ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !
ሲዳማ ቡና ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !

ኢትዮጵያን በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ እየወከለ የሚገኘው ሲዳማ ቡና ወደ ሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ማለፉን አረጋግጧል።

ከቻዱ ክለብ ኤግሎን ጋር የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ያደረገው ሲዳማ ቡና 3ለ0 አሸንፏል።

የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አቤል ያለው 2x እና ደስታ ደሙ ማስቆጠር ችለዋል።

ሲዳማ ቡና በድምር ውጤት 3ለ0 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉን አረጋግጧል።

በሁለተኛው ዙር ሲዳማ ቡና ከሱዳኑ ክለብ አል ሂላል ጋር የሚጫወት ይሆናል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች