“ ሳላህ ማኔ ያጋራውን ድንገት ካላየው ብዬ ልኬለታለሁ ” የርገን ክሎፕ

ሳዲዮ ማኔ ግብፅ ወደ ጥሎ ማለፍ መቀላቀሏን ስታረጋግጥ በማህበራዊ ትስስር ገፁ መልዕክት አጋርቶ ነበር።
የርገን ክሎፕ በበኩላቸው “ ማኔ መልዕክት አጋርቶ ሳይ ሳላህ ድንገት ካላየው ብዬ ምስሉን ራሴ ልኬለታለሁ ፤ ይሄ የምንጋራው ትዝታ ነው ” ብለዋል።
ከሳላህ ጋር ማውራታቸውን የገለፁት ክሎፕ “ እሱ ከግብፅ ጋር ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ ሳይ ጥሩ የደስታ ስሜት ተሰምቶኛል “ ሲሉ ገልጸዋል።
“ ሳላህ የተለየ ተጨዋች ነው ፤ የብዙዎች ምሳሌ ነው በአንድ አካባቢ ብቻ ሳይሆን በመላው አለም ምሳሌ ነው ” ሲሉ የርገን ክሎፕ ተናግረዋል።
“ ግብፅ ለእኔ ለመጎብኘት ጥሩ ሀገር አትመስለኝም ምክንያቱም መሀመድ ሳላህ እዛ በጣም ታዋቂ አድርጎኛል ” የርገን ክሎፕ
@tikvahethsport @kidusyoftahe