“ ሳላህ ጥሩ ቦታ ሄዷል የሳውዲ ሊግ ጡረታ መውጫ አይደለም “ ግብፃዊው ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ ወደ ቱርክ ሊግ ትራብዞንስፖር ለማምራት ከስምምነት ደርሷል።

“ ሳላህ ጥሩ ቦታ ሄዷል የሳውዲ ሊግ ጡረታ መውጫ አይደለም “ ግብፃዊው ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ ወደ ቱርክ ሊግ ትራብዞንስፖር ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። ሞሀመድ ሳላህ ከዚህ ቀደም በሳውዲ አረቢያ ክለቦች በጥብቅ ሲፈለግ እንደነበር የሚታወስ ነው። የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ኩሉድ ባለቤት ቤን ሀርቡርግ “ ሳላህ ትክክለኛውን ቦታ መርጧል "ብለዋል። “ ሳላህ ወደ ትክክለኛው ቦታ ሄዷል “ ያሉት…


