ሳንቲ ካዞርላ ጫማውን ሊሰቅል ነው !

ሳንቲ ካዞርላ ጫማውን ሊሰቅል ነው ! ስፔናዊው የቀድሞ የአርሰናል አማካይ ሳንቲ ካዞርላ በዚህ አመት ጫማውን ለመስቀል ማሰቡን አሳውቋል። ሳንቲ ካዞርላ በአሁኑ ሰዓት በልጅነት ክለቡ ሪያል ኦቬዶ እየተጫወተ ይገኛል። የ 41ዓመቱ ሳንቲ ካዞርላ አሁን ላይ ጫማውን ለመስቀል" ከጥቂት ሳምንታት በፊት ወስኛለሁ " ብሏል። “ ሁሉም መጀመሪያ እና መጨረሻ አለው “ ያለው ካዞርላ በሚቀጥሉት ቀናት ይፋ…


