ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሴስኮ መቼ ወደ ሜዳ ይመለሳል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሴስኮ መቼ ወደ ሜዳ ይመለሳል ?
ሴስኮ መቼ ወደ ሜዳ ይመለሳል ? የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ በቡድኑ ልምምድ ላይ መሳተፍ መጀመሩ ተገልጿል። ቤንጃሚን ሴስኮ አሁን ላይ በሁለት የልምምድ ጊዜያት ላይ መሳተፉ ተነግሯል። ሴስኮ በነገው የኤሲ ሚላን የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ወደ ሜዳ ለመመለስ ሊፈጥንበት እንደሚችል ተገልጿል። ተጨዋቹ ማንችስተር ዩናይትድ ከሀል ሲቲ በሚያደርገው የሊግ መክፈቻ ጨዋታ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።…

ተዛማጅ ታሪኮች