ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ስለ ብሔራዊ ቡድን ቆይታዬ የማስብበት ጊዜው አሁን ነው ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ስለ ብሔራዊ ቡድን ቆይታዬ የማስብበት ጊዜው አሁን ነው ”
“ ስለ ብሔራዊ ቡድን ቆይታዬ የማስብበት ጊዜው አሁን ነው ”

አርጀንቲናዊው ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ሊያገል እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል።

ፍፃሜውን በመሸነፋቸው የተሰማው ስሜት “ በቃላት ሊገለፅ የማይችል ስሜት ነው “ ሲል ገልጿል።

“ በብሔራዊ ቡድኑ መቀጠል አለመቀጠሌን የማስብበት ጊዜው አሁን ነው ” ሲል ፍንጭ ሰጥቷል።

አርጀንቲናዊያንን ይቅርታ የጠየቀው ማርቴኔዝ “ ቡድኑን ለመርዳት የቻልኩትን ሞክሪያለሁ “ ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች