ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ስፔን አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ስፔን አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች !
ስፔን አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች !

በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ስፔን ከኦስትሪያ ያደረገችውን ጨዋታ 3ለ0 በማሸነፍ አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች።

የስፔንን የማሸነፊያ ግቦች ሚኬል ኦያርዛባል እና ፔድሮ ፖሮ ማስቆጠር ችለዋል።

ስፔን በአለም ዋንጫው ባደረገቻቸው አራት ጨዋታዎች ምንም ግብ ሳይቆጠርባት መውጣት ችላለች።

ሚኬል ኦያርዛባል በአለም ዋንጫው አራተኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

ስፔን በቀጣይ የፖርቹጋል እና ክሮሽያን አሸናፊ በቴክሳስ ዳላስ ስታዲየም የመትገጥም ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች