ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሶስት ነጥቡን በመውሰዳችን ተደስተናል ” ኦዴጋርድ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሶስት ነጥቡን በመውሰዳችን ተደስተናል ” ኦዴጋርድ
“ ሶስት ነጥቡን በመውሰዳችን ተደስተናል ” ኦዴጋርድ

የአርሰናልን የማሸነፊያ ጎል ያስቆጠረው ማርቲን ኦዴጋርድ በድሉ መደሰታቸውን ገልጸዋል።

“ ከከባድ ተጋጣሚ ጋር ፈታኝ ጨዋታ ነበረን ” ያለው ኦዴጋርድ “ በመጨረሻም ሶስት ነጥቡን ስላሳካን ደስተኞች ነን “ ብሏል።

አክሎም “ በመጀመሪያ ደቂቃ ጎል ማስተናገድ የተለመደ አይደለም ነገርግን የሰጠነው ምላሽ ጥሩ ነበር ብሏል።

“ ዛሬ ከኳስ ጋር እና ከኳስ ውጪ አቅማችንን አሳይተናል “ ማርቲን ኦዴጋርድ

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች