ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሽንፈቱ ሊያመን ይገባል ” ዣቢ አሎንሶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሽንፈቱ ሊያመን ይገባል ” ዣቢ አሎንሶ
“ ሽንፈቱ ሊያመን ይገባል ” ዣቢ አሎንሶ

የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሊጉ የመጀመሪያ ሽንፈታቸውን “ የሚያም ” ሲሉ ገልፀውታል።

“ ሽንፈቱ ሊያመን ይገባል ” ያሉት ዣቢ አሎንሶ ጨዋታው ጫና የበዛበት ነበር ተሸንፈህ ደስተኛ ልትሆን አትችልም ብለዋል።

አክለውም “ ጨዋታው ውስጥ ነበርን እስከመጨረሻው ተፋልመናል ተጨዋቾቹ ያላቸውን ሰጥተዋል “ ብለዋል።

“ ተጨዋቾቹ ሁሉንም ሞክረዋል ነገርግን የመጀመሪያ ሽንፈት ነው ፤ መቀጠል አለብን ነገርግን ሽንፈቱ ሊጎዳን ይገባል ” ጨምረው ተናግረዋል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች