ኢንፋንቲኖ ለፕሬዝዳንትነት ይወዳደራሉ !

ኢንፋንቲኖ ለፕሬዝዳንትነት ይወዳደራሉ !
ፊፋ ተቃውሞ የበረታባቸው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ዳግም ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ አረጋግጧል።
ጂያኒ ኢንፋንቲኖ አለም ዋንጫውን የተወሰነ ድርሻ ወደ ግል ለማዞር ባደረጉት ሙከራ ምክንያት ጫና ውስጥ ይገኛሉ።
የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ከስራቸው እንዲለቁ የጠየቀ ሲሆን የወንጀል ክስም መስርቶባቸዋል።
ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ሴፍ ብላተርን ከተኩበት 2016 ወዲህ የፊፋ ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ።
አሁን ላይ ፊፋ ኢንፋንቲኖ ጫና ቢበዛባቸውም “ እቅዳቸውን አልቀየሩም ዳግም ይወዳደራሉ “ ብሏል።
የፊፋ ቃል አቀባይ በሰጡት አስተያየት “ ኢንፋንቲኖ በ 2027 ምርጫ ይወዳደራሉ የተቀየረ ነገር የለም "ነው ያሉት።
@tikvahethsport @kidusyoftahe