ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ከስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ጋር ተለያየ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ከስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ጋር ተለያየ !
ሊቨርፑል ከስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ጋር ተለያየ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሪቻርድ ሂውዝ ከሀላፊነት መልቀቃቸው ይፋ ሆኗል። ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሪቻርድ ሂውዝ አል ሂላልን ለመቀላቀል ከሀላፊነታቸው እንደለቀቁ ተገልጿል። የ ሪቻርድ ሂውዝን መልቀቅ ያረጋገጠው ሊቨርፑል አዲስ ሀላፊ ለማምጣት እየሰራ መሆኑን አሳውቋል። ሊቨርፑል ሪቻርድ ሂውዝ ከስራቸው ቢለቁም በዝውውር…

ተዛማጅ ታሪኮች