ኤሲ ሚላን ከጁቬንቱስ አቻ ተለያይተዋል !

ኤሲ ሚላን ከጁቬንቱስ አቻ ተለያይተዋል !
በጣልያን ሴርያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኤሲ ሚላን ከ ጁቬንቱስ ጋር 1ለ1 ተለያይተዋል።
የኤሲ ሚላንን ጎል ሲሴ ሲያስቆጥር ፌዴሪኮ ጋቲ ጁቬንቱስን አቻ አድርጓል።
በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የሚመራው ኤሲ ሚላን ካደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች ሁለቱን ሲያሸንፍ በአንዱ አቻ ወጥቷል።
የሊግ ደረጃቸው ?
3️⃣ ኤሲ ሚላን :- 7 ነጥብ
4️⃣ ጁቬንቱስ :- 7 ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ቅዳሜ - ላዚዮ ከ ኤሲ ሚላን
እሁድ - ሳሱሎ ከ ጁቬንቱስ
@tikvahethsport @kidusyoftahe