ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሶስት ነጥቡ ይገባናል “ ሚኬል አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሶስት ነጥቡ ይገባናል “ ሚኬል አርቴታ
“ ሶስት ነጥቡ ይገባናል “ ሚኬል አርቴታ

የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው የሚገባውን ውጤት ይዞ መውጣቱን ተናግረዋል።

“ ሶስት ነጥቡ ይገባናል “ ያሉት ሚኬል አርቴታ “ ዛሬ የፈጠርነውን የግብ እድል በቁጥር አላውቀውም “ ብለዋል።

አክለውም " የተመዘገበው ውጤት በጨዋታው ያሳየነውን እንቅስቃሴ አያንፀባርቅም " ሲሉ ገልጸዋል።

“ ከከባድ ተጋጣሚ ጋር ባደረግነው ጨዋታ ብዙ የግብ እድሎችን ፈጥረናል በቂ ድፍረት ነበረን “ ሚኬል አርቴታ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች