ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አልቫሬዝን ብቻውን ተውት ይጫወት ” ኮኬ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አልቫሬዝን ብቻውን ተውት ይጫወት ” ኮኬ
“ አልቫሬዝን ብቻውን ተውት ይጫወት ” ኮኬ

የአትሌቲኮ ማድሪዱ አምበል ኮኬ ሰዎች ጁሊያን አልቫሬዝ ላይ ትኩረት ማድረጋቸውን እንዲያቆሙ ጠይቋል።

ለአልቫሬዝ ያለውን ድጋፍ ያሳየው ኮኬ “ ሁላችሁም ብቻውን ተውት እንዲጫወት ፍቀዱለት ” ሲል ተናግሯል።

“ በዚህ ነገር ተሰላችተናል ” ያለው ኮኬ “ ትንሽ ሰላም ልትሰጡት ይገባል ምክንያቱም ሙሉ ክረምቱን ስታበሳጩት ነበር "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች