“ ሶስት ነጥብ መውሰድ እንፈልጋለን ”

“ ሶስት ነጥብ መውሰድ እንፈልጋለን ”
የቀያዮቹ ሰይጣኖች አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድኑ ኢፕስዊች ታውንን ማሸነፍ እንደሚፈልግ ገልጸዋል።
“ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ እና ሙሉ ሶስት ነጥቡን መውሰድ እንፈልጋለን ” ሲሉ ካሪክ ተናግረዋል።
አክለውም “ ጨዋታው በሜዳችን የምናደርገው የውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ ጨዋታ ስለሆነ በጣም ጓጉተናል "ብለዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ እሁድ 12:30 ከ ኢፕስዊች ታውን ጋር የሊግ ጨዋታውን ያደርጋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe