ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሻምፒየንስ ሊግ ማለፍ እንፈልጋለን ” ማይክል ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሻምፒየንስ ሊግ ማለፍ እንፈልጋለን ” ማይክል ካሪክ
“ ሻምፒየንስ ሊግ ማለፍ እንፈልጋለን ” ማይክል ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድኑ የሻምፒየንስ ሊግ ቦታ ለመያዝ እንደሚፋለም ገልጸዋል።

ማይክል ካሪክ በንግግራቸውም “ በድጋሜ ለሻምፒየንስ ሊግ ማለፍ እንፈልጋለን ” ሲሉ ገልጸዋል።

“ ለዚህ የሚፋለሙ ብዙ ቡድኖች አሉ " ያሉት ካሪክ “ አምና አድርገነዋል አሁንም በተመሳሳይ ማለም አለብን " ብለዋል።

አክለውም “ ቀጥሎ በውድድር አመቱ ውስጥ ነገሮች እንዴት እንደሚሻሻሉ እናያለን “ሲሉ ገልጸዋል።

“ በጥሩ ሁኔታ መጀመር ፤ ጠንካራ ሆነን መቆየት እና በጥሩ መልኩ ማጠናቀቅ እንፈልጋለን “ ማይክል ካሪክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች