ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሼሽኮ ያልገባው በታክቲክ ምክንያት ነው ” ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሼሽኮ ያልገባው በታክቲክ ምክንያት ነው ” ካሪክ
“ ሼሽኮ ያልገባው በታክቲክ ምክንያት ነው ” ካሪክ

አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቤንጃሚን ሼሽኮን ተጠባባቂ ያደረጉበት ውሳኔ ታክቲካል መሆኑን ገልጸዋል።

“ ሼሽኮ በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው የሚገኘው ግቦችም ያስቆጥራል “ ሲሉ ተናግረዋል።

ዛሬ በቋሚነት ያልተሰለፈው “ በታክቲክ የተለየ ነገር ማድረግ ስለፈለግን ነው “ ሲሉ አሰልጣኙ ገልጸዋል።

አክለውም “ እሱ ተጠባባቂ ወንበር ላይ ስላለ ደስተኞች ነን ቀይረን ስናስገባው ትልቅ ስጋት ይፈጥራል ብለዋል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች