ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በሁሉም ቦታዎች ላይ መሻሻል አለብን “ ማይክል ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በሁሉም ቦታዎች ላይ መሻሻል አለብን “ ማይክል ካሪክ
“ በሁሉም ቦታዎች ላይ መሻሻል አለብን “ ማይክል ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድናቸው በሁሉም የሜዳ ክፍል ላይ መሻሻል እንደሚገባው አሳስበዋል።

“ መሻሻል አለብን “ ያሉት ካሪክ “ ምንም ጥያቄ አያስፈልገውም “ በማለት “ የተከላካይ ክፍሉ ብቻ ሳይሆን ሁሉም የሜዳ ክፍል መሻሻል አለበት “ ብለዋል።

አሰልጣኙ ቀጥለውም “ ብዙ ጎሎችን ማስተናገድ ማቆም አለብን ” ያሉ ሲሆን ነገርግን ቡድኑ ብዙ ግቦችም እያስቆጠረ መሆኑን አስታውሰዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ አመሻሽ 12:30 ከፉልሀም ጋር የሊግ ጨዋታውን ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች