" ሪያል ማድሪድ ራሱን ከየትኛውም ክለብ ጋር አያወዳድርም " ጆዜ ሞሪንሆ

የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከዛሬው ተጠባቂ የማድሪድ ደርቢ ጨዋታ በፊት ቃላቸውን ሰጥተዋል።
ስለ ባርሴሎና ደረጃ የተጠየቁት ጆዜ ሞሪንሆ “ ሪያል ማድሪድ ራሱን ከየትኛው ክለብ ጋር አያወዳድርም በታሪክም የለም ” ብለዋል።
" ስለ ሪያል ማድሪድ ጥሩ ነገር መስማት እየከበደ ቢመጣም ያሉብንን ክፍተቶች እየለየን በትህትና ስራችንን እንቀጥላለን " ሲሉ ሞሪንሆ ተናግረዋል።
የደርቢው ጨዋታ ታሪካዊ እና ለደጋፊዎቹ ትልቅ ትርጉም እንዳለው ያነሱት ጆዜ ሞሪንሆ “ ከሶስት ነጥብም በላይ ነው ” ብለዋል።
ኪሊያን ምባፔ በበኩሉ ስለ ባርሴሎና በሰጠው አስተያየት " ሁሉንም ጨዋታዎች አሸንፈዋል ነገር ግን ይህ የውድድር ዘመኑ መጀመርያ ብቻ ነው።"ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe