ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በሊቨርፑል ደስተኛ ነኝ “ ፌዴሪኮ ኪዬሴ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በሊቨርፑል ደስተኛ ነኝ “ ፌዴሪኮ ኪዬሴ
“ በሊቨርፑል ደስተኛ ነኝ “ ፌዴሪኮ ኪዬሴ

ጣልያናዊው የፊት መስመር አጥቂ ፌዴሪኮ ኪዬሳ በሊቨርፑል ቤት ደስተኛ መሆኑን ተናግሯል።

“ በሊቨርፑል ደስተኛ ነኝ “ ያለው ኪዬሳ “ ይሄ አዲስ ጅማሮ ነው በአዲሱ አሰልጣኝ ስር ያለኝን እሰጣለሁ “ ብሏል።

ሊቨርፑልን ስለ መልቀቅ ያስብ እንደሆነ የተጠየቀው ተጨዋቹ “ አሁን ብቸኛው ሀሳቤ ሊቨርፑል ብቻ ነው “ ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

አክሎም “ ባለፈው አመት ለትልቅ ሚና ዝግጁ እንደሆንኩ ነገርግን አሰልጣኙ እኔን ማጫወት በመፈለጉ እና አለመፈለጉ ላይ የተመሰረተ ነበር "ብሏል።

“ አሰልጣኙ በየጨዋታው የራሱ እቅድ ነበረው ውሳኔውን ወስኗል ስለዛ ነገር ብዙ መናገር አልፈልግም “ ሲል ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች