ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በማንችስተር ሲቲ እቆያለሁ “ ኮቫቺች

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በማንችስተር ሲቲ እቆያለሁ “ ኮቫቺች
“ በማንችስተር ሲቲ እቆያለሁ “ ኮቫቺች

የማንችስተር ሲቲው አማካይ ማቲዎ ኮቫቺች በክለቡ እንደሚቆይ በሰጠው አስተያየት ገልጸዋል።

በክለቡ የአንድ አመት ኮንትራት የሚቀረው ኮቫቺች ስሙ ከኢንተር ሚላን እና ሌሎች ክለቦች ጋር እየተያዘ ነበር።

ይሁን እንጂ ኮቫቺች ከአዲሱ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ጋር እንደተነጋገረ እና በክለቡ እንደሚቆይ ገልጿል።

“ ከአሰልጣኙ ጋር አውርተናል እሱ በእኔ እምነት አለው ነገርግን ራሴን ማሳየት እና በጥሩ ቁመና ላይ መሆን አለብኝ “ ሲል ኮቫቺች ተናግሯል።

ኮቫቺች ባለፈው የውድድር ዘመን ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት አብዛኛው ውድድር እንዳመለጠው ይታወቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች