ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ አጥቂ እያፈላለገ ይገኛል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ አጥቂ እያፈላለገ ይገኛል !
ዩናይትድ አጥቂ እያፈላለገ ይገኛል !

ማንችስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተሰላፊ ለማስፈረም በገበያው እያፈላለገ እንደሚገኝ ተገልጿል።

ይሁን እንጂ ባለፈው አመት ኢላማ አድርገውት የነበረውን ኦሊ ዋትኪንስ ዳግም የመመልከት እቅድ የላቸውም ተብሏል።

በሌላ በኩል ማንችስተር ዩናይትድ ተጨማሪ አማካይ እንደሚያስፈርም እርግጠኛ አለመሆኑ ተዘግቧል።

ክለቡ በአሁኑ ሰዓት ያሉትን ተጨዋቾች ቦታ አቀያይሮ ለማጫወት በማሰብ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።

ሜሰን ማውንት በቅድመ ውድድር ጨዋታዎች በአማካይ ቦታው ላይ ወደ ኋላ ተስቦ መሰለፉ ለዚህ አመላካች መሆኑ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች