ዩናይትድ አዲስ ስፖንሰር ሊያገኝ ነው !

ዩናይትድ አዲስ ስፖንሰር ሊያገኝ ነው ! ማንችስተር ዩናይትዶች ለቀጣዩ የውድድር ዘመን የልምምድ ማልያ ስፖንሰር ለማግኘት መቃረባቸው ተገልጿል። ቀያዮቹ ሰይጣኖች የብሪታንያውን የውርርድ ተቋም ቤትዌይ የማልያ ስፖንሰር ለማድረግ ንግግር ላይ መሆናቸው ተነግሯል። ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ልምምድ ሲሰራ የተቋሙን አርማ እንደሚያስቀምጥ ተገልጿል። የስፖንሰር ስምምነቱ ለማንችስተር ዩናይትድ ከ 1️⃣8️⃣…


