“ በፊፋ እቅድ እኔ አልተሳተፍኩም ” አርሴን ቬንገር

“ በፊፋ እቅድ እኔ አልተሳተፍኩም ” አርሴን ቬንገር
የቀድሞ የአርሰናል ታሪካዊ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር በአዲሱ የፊፋ እቅድ “ አልተሳተፍኩም “ ሲሉ አስታወቁ።
አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር በፊፋ ውስጥ አለም አቀፍ የእግር ኳስ እድገት ሀላፊ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ።
አሁን ላይ አርሴን ቬንገር ባወጡት ይፋዊ መግለጫ ስለ ተሰረዘው የፊፋ እቅድ እንደማያውቁ ገልፀዋል።
“ እኔ በእቅዱ አልተሳተፍኩም “ ያሉት አርሴን ቬንገር “ እኔም መጀመሪያ ላይ የሰማሁት ከመገናኛ ብዙሃን ነበር “ ብለዋል።
ፊፋ እቅዱን መሰረዙ " አስፈላጊ " እንደነበር የገለፁት ቬንገር ፊፋ ጨዋታዎችን በግልፅነት እና ታማኝነት እንዲያቀርብ ጥሪ አቅርበዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe