የአሜሪካ ከተሞች ፊፋን ገንዘብ ጠየቁ !

የአሜሪካ ከተሞች ፊፋን ገንዘብ ጠየቁ !
የአለም ዋንጫውን ያዘጋጁ የአሜሪካ ከተሞች ፊፋ ቃል የገባላቸውን ገንዘብ እንዲሰጣቸው እየጠየቁ መሆኑ ተገልጿል።
ፊፋ ለአዘጋጅ ከተሞች 1️⃣ ሚልዮን ዶላር ለመስጠት ቃል ቢገባም እስካሁን እንዳልከፈላቸው ገልጸዋል።
የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ውድድሩን ያዘጋጁ አስራ ከተሞች ገንዘብ እንደሚያገኙ ተናግረው ነበር።
ከተሞቹ የአለም ዋንጫውን ለማዘጋጀት ከፍተኛ ወጪ ማውጣታቸው ተገልጿል።
ፊፋ በበኩሉ ከውድድሩ 1️⃣5️⃣ ቢልዮን ዶላር እንዳገኘ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe