ሊዮኔል ሜሲ ድጋፍ አድርጓል !

ሊዮኔል ሜሲ ድጋፍ አድርጓል !
ሊዮኔል ሜሲ በስፔን ማድሪድ በሰደድ እሳት ምክንያት የደረሰውን ውድመት መልሶ ለመገንባት የሚውል ድጋፍ አድርጓል።
በስፔን ማድሪድ ሴራ ኦስቴ ክልል የተነሳው ሰደድ እሳት በርካታ ውድመት ሲያደርስ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን አፈናቅሏል።
አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲም ለአካባቢው መልሶ ግንባታ የሚውል 80ሺህ ዩሮ ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል።
የማድሪድ ኮሚኒቲ ፕሬዝዳንት ኢሳቤል ዲያዝ አዩሶ ሊዮኔል ሜሲ ላደረገው ድጋፍ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ምስጋና አቅርበዋል።
አክለውም የማድሪድ ህዝብ እሱ ሲመለስ በአካል የሚገባውን ምስጋና ለማቅረብ ተስፋ ያደርጋል ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe