በሜክሲኮ የደጋፊዎች ህይወት አለፈ !

በሜክሲኮ የደጋፊዎች ህይወት አለፈ !
ሜክሲኮ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፏን ተከትሎ የሀገሪቱ መዲና በከፍተኛ ደስታ መናወጧ ተገልጿል።
የብሔራዊ ቡድኑን ድል ለማክበር በርካታ ቁጥር ያላቸው ደጋፊዎች ወደ ጎዳና ወጥተው ታይተዋል።
በዚህም የደስታ በዓል ቢያንስ የሁለት ደጋፊዎች ህይወት ማለፉን ኤ ኤፍ ፒ ዘግቧል።
በሀገሪቱ መዲና የተሰባሰቡት ደጋፊዎች ቁጥር 1️⃣ ሚልዮን እንደሚደርስ ነው የተዘገበው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe