“ በብራዚል ያለኝ ታሪክ አብቅቷል ” ኔይማር

“ በብራዚል ያለኝ ታሪክ አብቅቷል ” ኔይማር
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ከዚህ በኋላ በብሔራዊ ቡድኑ ማልያ እንደማንመለከተው አረጋግጧል።
“ ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጋር የነበረኝ ታሪክ አብቅቷል “ ሲል ኔይማር አስታውቋል።
“ ሁልጊዜም ቢሆን ለሀገሬ ማልያ ተፋልሚያለሁ ” ያለው ኔይማር “ ከዚህ በኋላ ግን የመጫወት ፍላጎት የለኝም ” ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe