ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በእንግሊዝ ጨዋታ ህይወታችንን እንሰጣለን ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በእንግሊዝ ጨዋታ ህይወታችንን እንሰጣለን ”
“ በእንግሊዝ ጨዋታ ህይወታችንን እንሰጣለን ”

አርጀንቲናዊው ተከላካይ ክርስቲያን ሮሜሮ እንግሊዚን ለማሸነፍ ያላቸውን እንደሚሰጡ ተናግሯል።

ክርስቲያን ሮሜሮ ሲናገርም “ በእንግሊዝ ጨዋታ ህይወታችንን መስዋዕት እናደርጋለን ” ሲል ገልጿል።

አክሎም “ እግርኳስ ነዉ ልትሸነፍ ወይም ልታሸንፍ ትችላለህ ነገርግን በድጋ ለፍፃሜ ለመድረስ ያለንን እንሰጣለን ህልማችን ነው ” ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች