ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በውድድሩ የማትፈልጉን ከሆነ ተናገሩት ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በውድድሩ የማትፈልጉን ከሆነ ተናገሩት ”
“ በውድድሩ የማትፈልጉን ከሆነ ተናገሩት ”

የኢራን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሚር ጋልዮኒ የቫር እና የአለም ዋንጫውን ዳኞች ውሳኔ ተቃውመዋል።

የተሻረብን ጎል የዳኝነት ስህተት ነው ያሉት አሰልጣኙ “ ያስቆጠርነው ግልጽ ጎል ነው ከጨዋታ ውጪ አልነበረም “ ብለዋል።

አክለውም “ በአለም ዋንጫው እንድንሳተፍ የማትፈልጉ ከሆነ በግልጽ ተናገሩት “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ የእግር ኳሱ ዓለም ከእኛ ተቃራኒ እንደሆነ እየተሰማኝ ነው ፤ ኢራን በነበራት ነገር ሁሉ እንደተፋለመች አለም አይቷል ” አሚር ጋልዮኒ


ኢራን በግብፅ ጨዋታ መጠናቀቂያ ደቂቃ የአሸናፊነት ጎል አስቆጥራ ከጨዋታ ውጪ በሚል ተሽሮባት ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች