ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በኔሽንስ ሊግ አልሳተፍም ” ቲቧ ኩርቱዋ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በኔሽንስ ሊግ አልሳተፍም ” ቲቧ ኩርቱዋ
“ በኔሽንስ ሊግ አልሳተፍም ” ቲቧ ኩርቱዋ

ቤልጂየማዊው ግብ ጠባቂ ቲቧ ኩርቱዋ በኔሽንስ ሊግ ውድድር ላለመሳተፍ ከአሰልጣኙ ጋር መስማማቱን ገልጿል።

“ ከአሰልጣኙ ጋር ከተነጋገርኩ በኋላ ጉዳት ካልገጠመው በቀር በኔሽንስ ሊግ ላለመሳተፍ ወስኛለሁ “ ሲል ቲቧ ኩርቱዋ ተናግሯል።

ይሁን እንጂ በቀጣዩ የ 2028 አውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ እንደሚሳተፍ ተናግሯል።

“ ነገር ግን አሰልጣኙ የቋሚነት ቦታ ማረጋገጫ እንደማይዘጠኝ ነግሮኛል ቢሆንም ለቦታዬ እፋለማለሁ “ ሲል ኩርቱዋ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች