የፕሪሚየር ሊጉ ' KMI Panel ' ምን አለ ?

የፕሪሚየር ሊጉ ' KMI Panel ' ምን አለ ?
በፕሪሚየር ሊጉ የተፈጠሩ አወዛጋቢ ክስተቶችን የሚገመግመው ' KMI Panel ' አርሰናል ፍፁም ቅጣት ምት ይገባው እንደነበር ገልጿል።
አርሰናል ከአስቶን ቪላ በነበረው ጨዋታ ወቅት ብሩኖ ጉማሬሽ 90+8ኛው ደቂቃ ላይ ጥፋት ተሰርቶበት ነበር።
በተፈጠረው ክስተት አርሰናል ፍፁም ቅጣት ምት ይገባው እንደነበር የሊጉ " Key Match Incidents " ኮሚቴ አምኗል።
በሌላ በኩል ሊቨርፑል ከኖቲንግሃም ፎረስት በነበረው ጨዋታ ያገኘው ፍፁም ቅጣት ምት ስህተት እንደነበር ተገልጿል።
ኖቲንግሃም ፎረስት በፍፁም ቅጣት ምት ሁለተኛ ጎል ማስቆጠሩ አይዘነጋም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe