“ ራይስ የመሐል ተከላካይ ነው የሚመስለኝ ” ግራም ሱነስ

“ ራይስ የመሐል ተከላካይ ነው የሚመስለኝ ” ግራም ሱነስ
የቀድሞ ስኮትላንዳዊ የሊቨርፑል ተጨዋች ግራም ሱነስ ዴክላን ራይስ የተሟላ አማካይ አይደለም ሲል ተናግሯል።
“ ራይስ የተሟላ አማካይ አይደለም የመሐል ተከላካይ ነው የሚመስለኝ ” ሲል ግራም ሱነስ አስተያየቱን ሰጥቷል።
አክሎም “ ራይስ በባርሴሎና ፣ ባየር ሙኒክ ፣ ሪያል ማድሪድ ወይም ማንችስተር ሲቲ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ መግባት ስለመቻሉ እርግጠኛ አይደለሁም "ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe