“ በውጤቱ አዝነናል ፣ ያለንን ሁሉ ሰጥተናል “

“ በውጤቱ አዝነናል ፣ ያለንን ሁሉ ሰጥተናል “
አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ከምሽቱ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ሽንፈት በኋላ በተመዘገበው ውጤት “ አዝነናል “ ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ተከታታይ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ የደረሱት የቡድኑ አባላት “ ምስጋና ይገባቸዋል “ ያሉት ሊዮኔል ስካሎኒ “ እስከ መጨረሻው ድረስ ተፎካክረዋል “ ሲሉ ተደምጠዋል።
“
አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ምስጋና ለደጋፊዎቻችን እና ለተጫዋቾቹ ያለንን ሁሉ ሰጥተናል ፣ ከሽንፈታችን ቀና ብለን ዳግም ታዩናላችሁ “
አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ
@tikvahethsport @kidusyoftahe