ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በዝውውሩ ማድረግ ያለብንን እናውቃለን ” ማሬስካ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በዝውውሩ ማድረግ ያለብንን እናውቃለን ” ማሬስካ
“ በዝውውሩ ማድረግ ያለብንን እናውቃለን ” ማሬስካ

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ቡድኑ መጠናከር እንደሚያስፈልገው ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል።

ስለ ዝውውር መስኮቱ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ ምን ማድረግ እንዳለብን ከጨዋታው በፊትም እናውቃለን ” ብለዋል።

“ ጨዋታውን በመሸነፋችን የመጣ አይደለም የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የተወሰኑ ነገሮችን እናደርጋለን ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

በዛሬው ጨዋታው በመጀመሪያ ሰከንዶች ግብ መቆጠሩ በጨዋታው መልክ ላይ ተፅዕኖ እንደነበረው ጠቁመዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች