“ በጣም ጠንካራ የአማካይ ክፍል አለን ” አርቴታ

“ በጣም ጠንካራ የአማካይ ክፍል አለን ” አርቴታ
የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድኑ በጨዋታው ባሳየው እንቅስቃሴ መደሰታቸውን ገልጸዋል።
“ በጣም ጥሩ እንቅስቃሴ ነበር “ ያሉት አርቴታ “ በጣም ተደንቄያለሁ እነሱን በማየት እየተዝናናሁ እንደነበር ነግሬያቸዋለሁ ” ብለዋል።
ስለ ዞሊስ ያነሱት አርቴታ “ እሱ ሌሎች ሲቸኩሉ እና ሲሳሳቱ ትክክለኛውን ነገር ሲወስን የነበረ ተጨዋች ነው "ብለዋል።
አክለውም “ በጣም ጠንካራ የሆነ የመሐል ሜዳ አለን ” ሲሉ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe