“ ቡድኑን ለማሻሻል እየሰራን ነው ” ሚኬል አርቴታ

“ ቡድኑን ለማሻሻል እየሰራን ነው ” ሚኬል አርቴታ
የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድኑን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
“ በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየሰራን ነው ” ያሉት አርቴታ “ ቡድኑን ለማሻሻል እና ለመገንባት እየሰራን ነው “ ሲሉ ተደምጠዋል።
“ በቀጣይ ሳምንታት እንቅስቃሴ ይጠበቃል ምክንያቱም እንደ ሌሎች ቡድኖች የተሻልን መሆን አለብን “ ሲሉ አክለዋል።
አክለውም “ ተፎካካሪዎቻችን ትልቅ ነገር እያደረጉ ነው “ ያሉ ሲሆን “ እኛም ቆመን አንመለከትም የምንመኘውን የማሳካት ፍላጎት አለን “ ብለዋል።
ምክንያቱም “ ልዩነቱ በጣም ጠባብ ነው ፤ ቡድኑን ማሻሻል እንፈልጋለን ምክንያቱም የፉክክሩ ደረጃ ከፍ ብሏል “ ሲሉ ገልጸዋል።
ስለ ቪንሰስ ጁኒየር ፊርማ ጥያቄ የቀረበላቸው ሚኬል አርቴታ “ አመሰግናለሁ “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe