ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ካሪክ በብዙዎች ዝቅ የተደረገ አሰልጣኝ ነዉ ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ካሪክ በብዙዎች ዝቅ የተደረገ አሰልጣኝ ነዉ ”
“ ካሪክ በብዙዎች ዝቅ የተደረገ አሰልጣኝ ነዉ ”

የአትሌቲኮ ማድሪዱ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ለአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

“ ካሪክ በብዙዎች ዝቅ ተደርጎ የታየ አሰልጣኝ ነው ነገርግን ጥሩ ውጤት ማስመዝገቡን ቀጥሏል “ ሲሉ ዲያጎ ሲሞኒ ተናግረዋል።

ካሪክ “ ባለፈው አመት አስደናቂ ስራ ሰርቷል ፤ ነገሮችን በፍጥነት በማስተካከል ጠንካራ ቡድን ገንብቷል “ ሲሉ ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች