የሪቻርልሰን የቶተንሀም ቆይታ ?

የሪቻርልሰን የቶተንሀም ቆይታ ?
ሪቻርልሰን በቶተንሀም ያለው የወደፊት ቆይታ የተረጋገጠ አለመሆኑን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ተናግረዋል።
ቶተንሀም ዛሬ ቼልሲን ሲያሸንፍ ሪቻርልሰን የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል።
“ ሪቻርልሰን በክለቡ ስለመቆየቱ አላውቅም ማድረግ የሚፈልገውን ማክበር አለብን “ ሲሉ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ተናግረዋል።
ሁኔታውን “ አልተረዳሁም “ ያሉት አሰልጣኙ “ አንዳንድ ጊዜ መልቀቅ ይፈልጋል አንዳንዴ ደግሞ መቆየት ይፈልጋል "ብለዋል።
አያይዘውም መነጋገር ይገባል ያሉት አሰልጣኙ ምንም ችግር የለም እሱ ጥሩ ሰው ነው ሲሉ ገልጸዋል።
ሪቻርልሰን ባለፈው አመት በሊጉ 1️⃣1️⃣ ጎሎችን በማስቆጠር የክለቡ ኮከብ ግብ አግቢ ሆኖ ነበር የጨረሰው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe