ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የዚዳን የመጀመሪያ ጨዋታ ትኬት ተጠናቋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የዚዳን የመጀመሪያ ጨዋታ ትኬት ተጠናቋል !
የዚዳን የመጀመሪያ ጨዋታ ትኬት ተጠናቋል !

አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን የፈረንሳይ ከብሔራዊ ቡድንን በሀላፊነት መረከባቸው ይታወቃል።

ዚነዲን ዚዳን የመጀመሪያ ጨዋታ ትኬቶች በሀያ አራት ሰዓታት ውስጥ ተሸጠው መጠናቀቃቸው ተገልጿል።

በስታድ ዴ ፍራንስ በሚደረገው ጨዋታ 80,000 ትኬቶች ተሸጠው መጠናቀቃቸው ተነግሯል።

ፈረንሳይ መስከረም 22/2019 ዓ.ም ከጣልያን ጋር ትጫወታለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች