ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ባሌባ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል ” ማይክል ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ባሌባ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል ” ማይክል ካሪክ
“ ባሌባ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል ” ማይክል ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ካርሎስ ባሌባ ለኢፕስዊች ጨዋታ እንደማይደርስ ተናግረዋል።

" ባሌባ ትንሽ የቁርጭምጭሚት ችግር አለበት " ያሉት ካሪክ “ ሁለት ወይም ሶስት ሳምንታት ሊፈልግ ይችላል " ብለዋል።

" ያንን ቀድመን እናውቃለን ከባድ ጉዳት የለበትም “ ሲሉ ማይክል ካሪክ ተናግረዋል።

አክለውም “ ባሌባ በመምጣቱ ደስተኞች ነን ትልቅ አቅም ያለው ተጨዋች ነው ተስፋ ያለው ፊርማ ነው "ብለዋል።

በሌላ በኩል አማድ ዲያሎ በጉዳት ከጨዋታው ውጪ መሆኑን አሰልጣኙ አረጋግጠዋል።

ሜሰን ማውንት በበኩሉ የቡድን ልምምድ መጀመሩን አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ተናግረዋል።

ተዛማጅ ታሪኮች