ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና በአሸናፊነቱ ቀጥሏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና በአሸናፊነቱ ቀጥሏል !
ባርሴሎና በአሸናፊነቱ ቀጥሏል !

ባርሴሎና ከሌቫንቴ ጋር ያደረገውን አምስተኛ ሳምንት የሊግ መርሐግብር 4ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

በጨዋታው ላሚን ያማል ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር አዴይሚ እና ኤስፓርት ቀሪዎቹን ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል።

የሌቫንቴን ግቦች ሮሜሮ እና ብሩጉዌ አስቆጥረዋል።

ባርሴሎና የመጀመሪያ አራት የሊግ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ሊጉን በ 1️⃣5️⃣ ነጥቦች እየመራ ይገኛል።

ባርሴሎና በሊጉ ባደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች 2️⃣1️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

ባርሴሎና ረቡዕ ከሬሲንግ ሳንታንደር ጋር የሊግ መርሐ ግብሩን ያደርጋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች