ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !
ባርሴሎና በይፋ ተጨዋች አስፈረመ ! የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ካሪም አዴይሚን ከቦርስያ ዶርትመንድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ባርሴሎና ተጫዋቹን በ 2️⃣2️⃣ ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ማስፈረማቸው ተገልጿል። በተጨማሪም ባርሴሎና ዋንጫ ካሸነፈ እና በስምምነት የተወሰኑ ጨዋታዎችን ካደረገ 7️⃣ ሚልዮን ዩሮ ይጨምራል። ካሪም አዴይሚ በባርሴሎና ቤት በአመት 1️⃣2️⃣ ሚልዮን ዩሮ ይከፈለዋል።…

ተዛማጅ ታሪኮች