ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና አጥቂ እየተመለከተ ይገኛል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና አጥቂ እየተመለከተ ይገኛል !
ባርሴሎና አጥቂ እየተመለከተ ይገኛል !

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የስፖርቲንግ ሊዝበኑን አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ ለማስፈረም መመልከቱ ተነግሯል።

ባርሴሎና ጁሊያን አልቫሬዝን ማስፈረም ካልተሳካለት ሉዊስ ሱዋሬዝን ለማስፈረም እንደሚንቀሳቀስ ተገልጿል።

ተጫዋቹን ከስፖርቲንግ ሊዝበን ማስፈረም ቀላል ባይሆንም ባርሴሎና በአጥቂ በዝርዝሩ ይዞታል ተብሏል።

ባርሴሎና ሌሎች አማራጮችን የሚመለከተው ሱዋሬዝን ማስፈረም ካልቻለ ብቻ እንደሚሆን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች