“ ባርኮላ ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ነው ” አንዶኒ ኢራኦላ

“ ባርኮላ ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ነው ” አንዶኒ ኢራኦላ
የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ብራድሌይ ባርኮላ ለነገው መርሐ ግብር ዝግጁ መሆኑን ገልፀዋል።
“ በባርኮላ ዝውውር ደስተኞች ነን " ያሉት አሰልጣኙ በዚህ ቦታ ላይ ምርጥ ተጨዋች ማስፈረም ፈልገን ነበር ብለዋል።
አክለውም " ሊቨርፑልን ለመቀላቀል መጓጓቱን ወድጄዋለሁ እኛን የመርዳት ፍላጎት ይዞ ነው የመጣው ነገ ዝግጁ ይሆናል “ ሲሉ ተናግረዋል።
“ በቀኝም በግራም የሚጫወት የክንፍ ተጨዋች እወዳለሁ ባርኮላም ዝግጁ ነዉ በሁለቱም መጫወት ይችላል " ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
ሊቨርፑል ነገ ምሽት 4:00 ሰዓት ከኢፕስዊች ታውን ጋር የሊግ ጨዋታውን ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe