ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ባርኮላ ጉዳት አላጋጠመውም ” ኢራኦላ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ባርኮላ ጉዳት አላጋጠመውም ” ኢራኦላ
“ ባርኮላ ጉዳት አላጋጠመውም ” ኢራኦላ

የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ብራድሌይ ባርኮላ የከፋ ጉዳት እንዳላጋጠመው አስታውቋል።

ብራድሌይ ባርኮላ በጨዋታው ስልሳኛው ደቂቃ ላይ በጉዳት ተቀይሮ ወጥቶ ነበር።

ስለሁኔታው የተጠየቁት አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ “ ጉዳት አልገጠመውም የጡንቻ መወጠር ብቻ ነው "ሲሉ ገልጸዋል።

ስለ ጨዋታው ያነሱት አሰልጣኙ “ መጀመሪያ ላይ ተቸግረናል ምክንያቱም አትሌቲኮ በጠበቅነው መልኩ አልነበረም የገባው "ብለዋል።

አክለውም “ በሁለተኛው አጋማሽ ግን ወደ አቋማችን ተመልሰናል የተሻለ ቡድን ነበርን "ሲሉ ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች