ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባየር ሙኒክ በበርካታ የግብ ልዩነት አሸነፈ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባየር ሙኒክ በበርካታ የግብ ልዩነት አሸነፈ !
ባየር ሙኒክ በበርካታ የግብ ልዩነት አሸነፈ !

የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ የወዳጅነት ጨዋታውን በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል።

ከአማተር ክለብ ሮታች ኤጀርን ጋር የተጫወተው ባየር ሙኒክ 15ለ0 ማሸነፍ ችሏል።

በጨዋታው አራት ተጨዋቾች አሪጆን ኢብራሂሞቪች ፣ ቻቬዝ ፣ ካርዶዞ እና ሴብ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ችለዋል።

ቀሪዎቹን ግቦች ኪሚች ፣ ፓቪች ፣ ፓልሂንሀ ፣ ንዳዬ ፣ አሶሞ ፣ ኑራች እና ፓቭሎቪች አስቆጥረዋል።

ባየር ሙኒክ ቀጣይ የወዳጅነት ጨዋታውን ከደቡብ ኮርያው ጄጁ ክለብ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች